#ከሰዎች_ያገኘውት_ምርጥ_ምርጥ_7_ምክሮች🥰🥰
●የራስህ አእምሮ ብሩህ እንዲሆን ራስህ ቆንጆ ቆንጆ መጽሐፍትን አንብብ።
●አንተ ጡንቻ እንድታወጣ ሌሎች ፑሽ-አፕ አይሰሩልህምና ለራስህ ጡንቻ የራስህን ፑሽ-አፕ ስራ።
●ትርፋማ ህይወት ለመኖር ራስህ ላይ ሳትሰስት ኢንቨስት አድርግ።ጠቃሚ ክህሎቶችን ተማር።ለችግርህ ማምለጫ ቀዳዳ ሁሌም ፈልግ፡፡
●ከራስህ ጋር ሁልጊዜ ተመካከር፡፡
●ለራስህ ሁሌም ታማኝ ሁን፡፡
●ለራስህ ስትል ለሰዎች ሁሉ መልካሙን አድርግ።
●ምንም ነገር ለመቀየር ብትፈልግ ትችላለህ አስቀድመህ ግን ራስህን ቀይር።
#ይመቻችሁ🥰🥰