🌹የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ🌹
✅ ክፍል: 7
5⃣ (አት ተክሪር ) ፦ ማለት መደጋገም ማለት ሲሆን ( ر ) ሯ ፊደልን በምናነብበት ጊዜ ግልፅ ባልሆነ መልኩ የምላሳችን ጫፍ መርገብገብ ማለት ነው
🔴 በአጭሩ ለመረዳት ያክል ሯ (ر) ስናነብ ርርርርርርር የሚል ንዝረት ያለው ድምፅ ነው (ተክሪር) የምንለው
🟢 የተክሪር ባህሪ ያላት ሯ (ر ) ብቻ ናት
🔴 ልብ እንበል ሸዳ በምትሆን ሰአት የመደጋገም ባህሪዋን ድብቅ ማድረግ አለብን
ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ ንዝረት ( መደጋገሙን ) ማጥፋት አይደለም መቀነስ እንጂ
🟢 በጣም መርገብገቡ ከበዛም ሙሉ በሙሉም ከጠፋ ስህተት ነው
መርገብገቡ ከበዛ ብዙ የሆኑ ርርርርር የሚሉ ብዙ ሯ ر ፊደሎች ይፈጠራሉ
ስለዚህ መካከለኛ አርገን እናነባለን ማለት ነው
6⃣ (አት - ተፈሺ ) ማለት ሺንን (ش ) በምናነብ ጊዜ ብዛት ያለው የሆነ የተበታተነ የድምፅ መሠራጨት ማለት ነው
🔴 ይህ ማለት (اَشْ ) አሽ ስንል በርከት ያለና የተበታተነ የሆነ ሽሽሽሽሽሽ የሚል ድምፅ ይወጣል ያ ማለት ነው ተፈሺ ማለት
🟢 ተፈሺ ለ ሺን ( ش ) ብቻ ነው የምንጠቀምበት
7⃣ (አል ኢስቲጧላህ ) : ማለት (ض ) ዷድ ፊደልን ስንናገር ከሇላ የአፋችን ክፍል እስከ ምላስ ጫፍ ድረስ ያለው የምላስ ግፊት (መለጠጥ ) ኢስቲጧላህ ይባላል ።
🟢ይህ ባህሪ ለዷድ ض ብቻ ነው
የሚያገለግለው
8⃣ (ጉናህ ) ፦ ማለት በቋንቋ ገለጳ ከኮሽኮሾ
(ሰርን ) የሚወጣ የሚያምር የሆነ ድምፅ ወይም (ዜማ ) ነው
🔴 በተጅዊድ ጊዜ ደግሞ ኑን (ن )እና ( م)ሚም ላይ የሚገኝ ከኮሽኮሾ የአፍንጫችን ክፍል የሚወጣ ማራኪ ድምፅ ነው
🟢ልብ እንበል ሚም እና ኑን በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሁነው (ጉናህ )አይለያቸው
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy