Репост из: የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
📌በጁምዓ ቀን ወደ መስጂድ ስትገባ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ሁለት ረከዓ መስገድ ይኖርብሃል!
ከጃቢር ቢን አብደላህ (📿) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿جَاءَ رَجُلٌ وَالنَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَخْطُبُ النَّاسَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، فَقَالَ : " أَصَلَّيْتَ يَا فُلَانُ ؟ " قَالَ : لَا، قَالَ : قُمْ فَارْكَعْ رَكْعَتَيْنِ﴾
“አንድ ሰው ነቢዩ (📿) ለሰዎች ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ወደ መስጂድ ገብቶ ተቀመጠ። እከሌ ሆይ ሰግደሃልን? አሉት። አልሰገድኩም አለ። ተነስ ሁለት ረከዓ ስገድ አሉት።”
📖 ቡኻሪ ዘግበውታል: 930
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📞፦ https://bit.ly/486xnrS
👤፦ https://bit.ly/41zEZkk
📸፦ https://bit.ly/4arMbTx
💬፦ https://bit.ly/41tIUPv
🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh