ታላቅ የነሲሓ ኮንፈረስ በሚሊኒየም አዳራሽ
የካቲት 16/2017
በእዝነት ጥላ ስር በሚል መሪ ቃል የሚዘጋጅ በአይነቱ ልዩ የሆነ አመታዊ ኮንፈረንስ
በዕለቱ
በውብ ድምፆች የሚቀርቡ የቁርዓን ቲላዋዎች
በተወዳጅ ዱዓቶች እና መሻኢኾች የሚቀርቡ የዳዕዋና ነድዋ ፕሮግራሞች
ለአለማት እዝነት በሚል ርዕስ የሚቀርቡ የግጥም ውድድር።ለአሸናፊዎችም ሽልማት ይበረከታል
የመግቢያ ትኬተዎን በመያዝ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን እሂንን ልዩ ዝግጅት ይታደሙ ዘንድ ጋብዘነወታል።
conference.nesiha.tv በሚለው ድህረ ገፅ በመግባት የመግቢያ ካርድዎን ተመዝግበው መውሰድ ይችላሉ
በመጀመሪያው የነሲሓ ኮንፈረስ ተመዘገቡው ከነበር ስልክ ቁጥሮን ብቻ በማስገባት የመግቢያ ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ።
አብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር