ኤልዛቤል የእግዚአብሔርን ነቢያት ባስገደለች ጊዜ 100 የእግዚአብሔርን ነቢያትን በዋሻ ደብቆ በየእለቱ እንጀራና ውሃ እየሰጠ እነዚያን የእግዚአብሔርን ነቢያትን የመገበ የአክዓብ የቤቱ አዛዥ፣ ያ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ይባላል?
Опрос
- አብድዩ
- አቤሜሌክ
- ባሮክ
- አቤኔር