አብሃም ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅትና
መከላከል የሚውል 1 ሚሊየን ብር ለብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ በዛሬው እለት አስረክቧል፡፡
ድጋፉን ያስረከቡት የአብሃም ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ስራ አስኪያጅ
አቶ እንየው ዘለቀ ሲሆኑ ድጋፉን የተረከቡት ደግሞ የሃብት ማሰባሰብ ንዑስ ኮሚቴ
ሰብሳቢ አምባሳደር ምስጋነው አረዳ ናቸው፡፡
@zena24now