አጫጭር መረጃዎች
~ በጀርመን በ24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ 6ሺ ሰዎች መያዛቸው ተረጋገጠ።ይህንኑ ተከትሎ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 53,340 ሲደርስ የ395 ሰዎች ህይወት አልፏል።
~ በለንደን ኦሎምፒክ ለኢራን በዲስክ ውርወራ የብር ሜዳሊያ ያስገኘው ሀዳዲ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋገጥ።2,378 ሰዎች በኢራን በቫይረሱ ህይወታቸውን አጥተዋል።
~ ደቡብ ኮርያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ዜጎቿ እያገገሙ መውጣታቸው ተስፋ ሰጥቷታል።
~ አየርላንድ ያለ በቂ ምክንያት ከቤት የሚወጡ ዜጎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች።ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ከ2 ኪ.ሜ በላይ መንቀሰቀስ እንደማይችሉ መንግስት አስታውቋል።
~ በፊሊፒንስ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ በዛሬው እለት የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።በአጠቃላይ በሀገሪቱ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 68 ሲደርስ 1,075 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
~ በአውሮጳ በርካታ ከተሞች እንቅስቃሴ መገደቡን ተከትሎ የአየር ብክለት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የአውሮጳ ስፔስ ኤጀንሲ አስታውቋል።
~ የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ቢል ዲ ባላሲዮስ እንዳስታወቁት በከተማዋ በኮሮና ቫይረስ ከ26ሺ በላይ ሰዎች መያዛቸውን ሪፖርት አድርገዋል።
~ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 104,256 ደርሷል።የ1,704 ሰዎች ህልፈት ደግሞ እስካሁን ድረስ ሪፖርት ተደርጓል።
@zena24now