በስፔን በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር ከ5000 በላይ ሆነ!
በ24 ሰዓት ውስጥ በስፔን የ832 ሰዎች ህልፈተ ህይወት የተሰማ ሲሆን በአጠቃላይ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 5,690 ደርሷል።72,248 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@zena24now