አጫጭር መረጃዎች
~ በማሊ በትላንትናው እለት በኮሮና ቫይረስ የተነሳ የመጀመሪያው ሞት ቢመዘገብም በዛሬው እለት የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ እየተከናወነ ይገኛል።
~ በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 117 ሲደርስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4ሺ ደርሷል።
~ የአውስትራልያ ጠ/ሚ ስኮቲ ሞሪሰን ከሁለት በላይ ሆኖ መሰብሰብ እንደማይቻል ብሎም እድሜያቸው ከ70 በላይ የሆኑ አዛውንቶች ከቤት እንዳይወጡ ከለከሉ።ከነገ መጋቢት 21 ጀምሮ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም የስፖርት መስሪያ ስፍራዎች እንደሚዘጉም አስታውቀዋል።
~ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተነሣ የአንድ ጨቅላ ህፃን ህይወት ማለፉን የቺካጎ የፐብሊክ ሄልዝ ዳይሬክተር ዶ/ር እዝኪ አስታውቃዋል።
~ ሳዑዲ አረቢያ ወደ ጅዳ ከተማ የሚያስገቡ እና የሚያስወጡ መንገዶችን ዘጋች።
~ በኢንዶኔዥያ በዛሬው እለት 130 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገሪቱ የተረጋገጠ የኮሮና ተጠያቂዎቹ ቁጥር 1,285 ደርሷል።
~ በኒውዚላንድ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ሞት ሪፖርት ተደረገ።514 ሰዎች በሀገሪቱ በቫይረሱ ተይዘዋል።
~ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 2,229 ሲደርስ የተጠቂዎች ብዛት 123,781 ደርሷል።
@zena24now