ይድረስ ለሚመለከተው አካል
አፍንጮ በር አካባቢ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል። በስፍራው የፖሊስ አባላት ቢደርሱም ቆሞ ከመመልከት ውጪ ምንም አይነት እርምጃ እየተወሰደ አይደለም ሲሉ የገፃችን ተከታታይ መረጃውን አድርሰውናል።
@zena24now