✞የካህናት አለቃ✞
የካህናት አለቃ ኢየሱስ ሲመጣ
የብርሃን ድንኳን ስትታይ ተገልጣ
ለጽድቁ ስርዓት ምሥጢሩ ሲፈጸም
በበቤተመቅደሱ ይታወጃል ሰላም
ከፀሐይ አብርተው ከከዋክብት ደምቀው
ካህናት ሲታዩ በዕንቁ ተሽቆጥቁጠው
ቀሳውስት በቀኙ ዲያቆናት በግራው
ቆመው ይታያሉ ስርዐት ሊያሳያቸው
አዝ= = = = =
ከካህናት አለቃ ከጌታችን ጋራ
ልታገለግሉ ስማችሁ ሲጠራ
በሰማይ መቅደሱ ፏፏቴ መስላችሁ
እንዴት ያማረ ነው አገልግሎታቾሁ
አዝ= = = = =
የወርቅ ሻሻቴ የምትመስሉ ፍጹም
እናንተ ዲያቆን እስከ ዘለዓለም
ምስጢሩን ልታዩ በሰማዩ መቅደስ
በእሳት ሰረገላ ጌታ ሲመላለስ
አዝ= = = = =
የአንድነት ጉባዔ ከሚደረግበት
ለተጋበዛችሁ ወደዚያች ሠርግ ቤት
ምዕመናንን አይቶ አምላክ ተደሰተ
የብርሃን ከዋክብት የምትመስሉ እናንተ
አዝ= = = = =
በፍጹም ትህትና ብታገለግሉ
የእናንተ ሞገስ ነው ክብር ነው ይህ ሁሉ
ለወንጌሉ ስርዐት በጽናት ቆማችሁ
ሳትነዋወጹ ክብርን ያውርሳችሁ
መዝሙር
ይልማ ኃይሉ
የካህናት አለቃ ኢየሱስ ሲመጣ
የብርሃን ድንኳን ስትታይ ተገልጣ
ለጽድቁ ስርዓት ምሥጢሩ ሲፈጸም
በበቤተመቅደሱ ይታወጃል ሰላም
ከፀሐይ አብርተው ከከዋክብት ደምቀው
ካህናት ሲታዩ በዕንቁ ተሽቆጥቁጠው
ቀሳውስት በቀኙ ዲያቆናት በግራው
ቆመው ይታያሉ ስርዐት ሊያሳያቸው
አዝ= = = = =
ከካህናት አለቃ ከጌታችን ጋራ
ልታገለግሉ ስማችሁ ሲጠራ
በሰማይ መቅደሱ ፏፏቴ መስላችሁ
እንዴት ያማረ ነው አገልግሎታቾሁ
አዝ= = = = =
የወርቅ ሻሻቴ የምትመስሉ ፍጹም
እናንተ ዲያቆን እስከ ዘለዓለም
ምስጢሩን ልታዩ በሰማዩ መቅደስ
በእሳት ሰረገላ ጌታ ሲመላለስ
አዝ= = = = =
የአንድነት ጉባዔ ከሚደረግበት
ለተጋበዛችሁ ወደዚያች ሠርግ ቤት
ምዕመናንን አይቶ አምላክ ተደሰተ
የብርሃን ከዋክብት የምትመስሉ እናንተ
አዝ= = = = =
በፍጹም ትህትና ብታገለግሉ
የእናንተ ሞገስ ነው ክብር ነው ይህ ሁሉ
ለወንጌሉ ስርዐት በጽናት ቆማችሁ
ሳትነዋወጹ ክብርን ያውርሳችሁ
መዝሙር
ይልማ ኃይሉ