ርዕሰ ባህታዊ
በቃልና በኑሮ ሆነሀል ምስክር
እንደ ፀሐይ አበራህ በእግዚአብሔር ሀገር
ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ
በስሙ ለሚያምኑት አማላጅ ሆነሀል
በፀሎትህም ሀይል ተማምነንብሀል
የክብር ኮከብ ነህ የገዳም መብራት
አስተምረህኛል ምግባር ሃይማኖት
የሚያልፈውን አለም የምድሩን ንቀሀል
የታመንከው አምላክ ህያው አድርጎሀል
በስጋ በነፍስህ እግዚአብሔር ከበረ
የማስታረቅን ቃል ባንተ ላይ አኖረ
በተጋድሎ ብዛት በፆም በፀሎት
ትተጋ ነበረ በፀናች እምነት
ስለቃልኪዳንህ በረከት ይወርዳል
ያንተ ስም ሲጠራ አጋንት ይርዳል
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእምነት አባት
አናብስት አናብርት የታዘዙለት
ከኒሳ ተነስቶ ኢትዮጵያ ደረሰ
ፀጋው በረከቱ በእኛ ላይ ፈሰሰ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚@zmaredawt_zeortodocs💚
💛@zmaredawt_zeortodocs💛
❤️@zmaredawt_zeortodocs❤️
በቃልና በኑሮ ሆነሀል ምስክር
እንደ ፀሐይ አበራህ በእግዚአብሔር ሀገር
ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ
አዝ
በስሙ ለሚያምኑት አማላጅ ሆነሀል
በፀሎትህም ሀይል ተማምነንብሀል
የክብር ኮከብ ነህ የገዳም መብራት
አስተምረህኛል ምግባር ሃይማኖት
አዝ
የሚያልፈውን አለም የምድሩን ንቀሀል
የታመንከው አምላክ ህያው አድርጎሀል
በስጋ በነፍስህ እግዚአብሔር ከበረ
የማስታረቅን ቃል ባንተ ላይ አኖረ
አዝ
በተጋድሎ ብዛት በፆም በፀሎት
ትተጋ ነበረ በፀናች እምነት
ስለቃልኪዳንህ በረከት ይወርዳል
ያንተ ስም ሲጠራ አጋንት ይርዳል
አዝ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእምነት አባት
አናብስት አናብርት የታዘዙለት
ከኒሳ ተነስቶ ኢትዮጵያ ደረሰ
ፀጋው በረከቱ በእኛ ላይ ፈሰሰ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚@zmaredawt_zeortodocs💚
💛@zmaredawt_zeortodocs💛
❤️@zmaredawt_zeortodocs❤️