🗓ማኅበራዊ ሚድያን እንደ ቋሚ ዕውቀት መጠቀም ብዙ በሽታዎችን ወደ ውስጣችን ማስተጋባት ነው።
ለአእምሯችን እድገት ሊሆኑ የሚችሉ መጻሕፍትን በማንበብ ግን ከደዌው መላቀቅ ይቻላል።
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨
ለአእምሯችን እድገት ሊሆኑ የሚችሉ መጻሕፍትን በማንበብ ግን ከደዌው መላቀቅ ይቻላል።
ፍጡራዊ ሰው ሙሉ የሚሆነው በትምህርት እና በንባብ ነው።✝️ለባለ ማህተቦች✝️ሼር ያድርጉ↗️
ከትምህርት እና ከንባብ የተገታ ሰው ግን የወሬ ጋን ነው የሚሆነው።
ማህበራዊ ሚድያ ሀሳብን ለመሸጥ መረጃን ለማየት ነው እንጂ ቋሚ የዕውቀት ቦታ አይደለም።
በረጂም አንቀጽ የተጻፉትን ለማየት ዓይኑን የሚያመው አፉን የሚያዛጋው ሰው በወሬ ሱስ የተሞላ ስለሆነ ነው።
ይሄ ደዌ ደግሞ በደንብ ተንፍሶ መፈወስ የሚችለው በመጻሕፍት ምርመራ ነው።
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨