💞ፍቅር ያሸንፋል💕
ክፍል አንድ (2)
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ካሌብ ከትምህርት የቀረው አሞት እንደነበር ለማወቅ ብዙ ደቂቃ
አልወሰደብኝም ነበር አይኑን ካየሁት በኋላ ከዚ በላይ መቆየት ስለሌለብኝ ደግሞም እቤት ብዙ ከቆየው ስለምቆጣ ወጥቼ ወደቤት መሄዴን ቀጠልኩ፡፡ በየመንገዱ ግን የማስበው ስለሱ ነበር ሜሪዬ ቆንጂዬ ጓደኛ አለችሽ ያላትን ሳስታውስ ደስታዬ እጥፍ ይሆናል እቤት እንደገባው ፊቴን አስሬ በመስታወት እያየው ግንኮእውነትም ቆንጆ ነኝ! እላለው፡፡
ከዛ ቀን ቡሃላ ካሌብዬ አወቀኝ እኔም ፍቅሬ ጨመረ ይባስ ብሎ አንድ ቀን እሱን ለማየት እንደለመድኩት ሜዳ ሄድኩ ይሄኔ
እየተጫወቱ ነበር እኔም ከሩቅ ተመስጬ ማየቴን ቀጠልኩ ይሄኔ ካሌብ የመረብ ኳሱን የመጀመሪያ ውጤት አስመዘገበ የእውነት ማንም ባያየኝም ከልቤ ነበር የተደሰትኩት፡፡ በዚ ሰአት በቅፅፈት አንዲት ቆንጂዬ ሴት እሩጣ ተጠመጠመችበት በጣም ደንግጬ ይሁን ተናድጄ ሳይታወቀኝ ከተቀመጥኩበት ብድግ አልኩ አይኔ እምባ አቀረረ ቀናሁ መሰለኝ ከዛ ወደነሱ ሄድኩ ለምን እንደሄድኩ ግን እኔም አልታወቀኝም ልክ ሲያየኝ ያስሚንዬ የኔ ልእልት ብሎ ጉንጬን ሳመኝና እዚ ምን ትሰርያለሽ ሲል ጠየቀኝ ይሄኔ መልስ ስላልነበረኝ ድንገት ከአፌ መቶልኝ መረብ ኳስ እወዳለው ለዛ ነው አልኩት ኦ አንድ አይነት ስሜት አለን ታዲያ እሷ ቤቲ ትባላለች ጓደኛዬ ናት ብሎኝ ካስተዋወቀኝ በኋላ እና መረብ ኳስ ደግሞ መልመድ ከፈለግሽ አስለምድሻለው እሺ አለኝ በጣም ከመደሰቴ የተነሳ መቼ ነው አልኩት ከፈለግሽ ከትምህርት ቡሃላ ከፈለግሽ ብሎ ገና ሳይጨርሰው በረፍትም አልኩት እሱም በዕረፍት ሰዓት ሊያለማምደኝ እሺ አለኝ፡፡ ጓደኛዬ ናት ስላላት ልጅ ሳስብ ስናደድ ኳስ አስለምድሻለው ያለኝን
ሳስብ ስደሰት የዋልኩበት ያን ቀን መሽቶ ነጋ በኳስ ስበብ አብሬው መቆየቴ
ለኔ ትልቅ ደስታ ስለነበር እረፍት ደርሶ እስክወጣ ቸኮልኩ ከዛ ለሜሮን አሁንም የምሄድበትን ሳልነግራት ሄድኩ ስደርስ አሁንም ያቺ ቤቲ የምትባል ሴት አለች ከሩቅ አይቻቸው ስመለስ ካሌብ አይቶኝ ስለነበር ወደኔ እየሮጠ መጥቶ ያስሚ ብሎ ሲጠራኝ ሄጄ መቅናቴን ለመሸሸግ እየሞከርኩ ፈገግ ብዬ ሰላም አልኩት ያን ቀን እንደኔ ደስተኛ ያለ አልመስልሽ አለኝ ምክንያቱም ስለ ቤቲ ያወኩበት ቀን ነበር የሆነውም ደግሞ እየተናደድኩኝ እና ውስጤ እየተቃጠለ እኔ የምልክ ካሌብ ቆንጆ እና ተጫዋች ፍቅረኛ አለችክ ስለው አረ 10qw ሲለኝ ፊቴ መለዋወጥ ሲጀምር አረ ስቀልደሽ ነው ብሎኝ ቤቲ ፍቅረኛው ሳቶን ጓደኛው እንደሆነች ነገረኝ፡፡.…ካሌብ በጣም ጎበዝ ተማሪ ስለነበር ከሜሮን ጋር አብሬ ላስጠናቹ
ሲለኝ ደስተኛ ሆኜ ነበር እሺታዬን የገለፅኩት በዚ መልኩ ማፍቀሬ
እንዳይታወቅ እየተጠነቀኩ ቀናቶች እሩጫቸውን ቀጠሉ፡፡ ታድያ አንድ ቀን እነ ካሌብ ቤት እንደተለመደው ለማጥናት ስሄድ እንደድንገት ሆኖ ሜሮን አልነበረችም ነበር እናም እኔና ካሌብ ስለነበርን ካሌብ እኔን ያስጠናኝ ጀመር፡፡
እናታቸው ደግሞ በጣም ስለምትወደኝ አልፈራትም ነበር እዛ ቤት ስሄድ እንደቤቴ ነበር የምቆጥረው ከዛ እሱ እያስረዳኝ እኔ ግን ሀሳቤ ግን ጥናቱጋር ሳይሆን አይን አይኑን እያየውት ተመስጬ ምናለ ሀይማኖታችን አንድ ሆኖ ፈጣሪ እሱን ለኔ ቢፈቅድልኝ እጣ ፈንታዬ ባረገው አልኩ በውስጤ ብዬ ልስመው ፈለጉና ወደሱ ጠጋ ስል እሱም ገብቶታል መሰልኝ ወደ እኔ ጠጋ ሲል ሲታወቀኝ ጊዜ ሰውነቴ የሆነ ስሜት ሲሰማኝ ከተቀመጥኩበት ስነሳ ካሌብን እንደመደንገጥ ብሎ ይቅርታ አስቤው አይደለም ሲለኝ its ok ብዬው እሱ ግን ድንጋጤው ስላልለቀቀው ወሬ ማስቀየስ ፈለኩና በላ አሁን ምን ትጠብቃለክ አስጠናኝ እንጂ ቢዬው ከዛን ወደጥናታችን ተመልሰን ከዛ ልክ ስንጨርስ ወደቤት ሄድኩ ቤት ገብቼምመኝታ ክፍሌ ውስጥ የቤት ስራ ልሰራ የሂሳብ ደብተሬን ስገልጠው አንድ ሁለት ቦታ የታጠፈ ወረቀት አገኘሁ ልቤ ድንግጥ አለና ገለጥኩት የካሌብዬ ፅሁፍ ነው፡፡
"ቅድም በተፈጠረው ነገር ያስሚኒዬ ይቅርታ አርጊልኝ እኔ ለአንቺ እንደወንድምሽ ሊሆን ይችላል የምታይኝ እኔ ግን አንቺን በቃ አፍቅሬሻለው መልስሽ ምንም ይሁን ምን አፈቅርሻለሁ "ይላል በድንጋጤ ከተቀመጥኩበት ተነሳው ወረቀቱን አተኩሬ ተመለከትኩት ቤተሰቤን አሰብኩ ፍቅሬንም አሰብኩ ሳላስበው ትኩስ እምባ በጉንጮቼ ይወርድ ጀመር ይሄኔ አባዬ በሩን ከፍቶ ገባ ወረቀቱን በጄ እንደያዝኩ ደርቄ ቀረሁ...…ይቀጥላል
✎ ክፍል ሶስት (3) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------
💛 @yefkr_kalee 💜