💞ፍቅር ያሸንፋል💕
ክፍል ሰባት (7)
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመንታ ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
ካሌብዬ ከኔ ሌላ ሴት በእጆቹ መንካቱ የሚያንገበግበኝ ልጅ ዛሬ ተቃቅፎ በጠራራ ፀሀይ መሄዱ እውን አልመስልሽ አለኝ ከማገናዘብ ይልቅ በስሜት መመራት ጀመርኩ እንደ እብድ እያረገኝ እርምጃዬን ጨመርኩ ልክ ካጠገባቸው ልደርስ ስል ድንጋይ አንስቶ ልጅቷን መፈንከት አማረኝ ግን እንደገና ተውኩትና ቀዝቀዝ ለማለት ሞከርኩ እርምጃዬንም ገታሁት ከዛ ካሌብዬን እቤት ሲገባ ተረጋግቼ ልጠይቀው ወይንስ ድንገት ያየሁት መስዬ ላስደንግጠው እያልኩ ከራሴ ጋር ስሟገት ድንገት እንዴ የኔ ፍቅር በዚ ሰአት ብቻሽን ለምን አልደወልሽልኝም እ አመመሽ አለኝ ካሌብዬ ደረቱ ላይ ልጥፍ እያረገኝ ይሄኔ ያሰብኩት ልክ ባለመሆኑ የደስታ ሲቃ እየተናነቀኝ ደና ነኝ ውዴ እሷ ማናት ግን አልኩት ካሌብዬም ፈገግ ብሎ እየተመለከታት የክፍሌ ልጅ ናት ሪታ ትባላለች አለኝ ፡፡ካሌብዬ ድሮም ሴት ጓደኞች ይኖሩታል ግን በኔ ቀልድ አያውቅም ባጉል ጥርጣሬዬ እራሴን እየወቀስኩ ልጅቷን ተዋወኳት . ሪታ ደስ የምትል ተጫዋች ልጅ ናት ከዛን ቀን ቡሃላም ከካሌብ ጋር ለማጥናት መምጣቷን ቀጠለች ይህ በንዲህ እንዳለም ሪታ የቤት ኪራይ ጨምረውባት አቅም ስላነሳት እስከግዜው ከኛ ጋር ደባልነት ገባች፡፡ ይህ ሆኖም ካሌብና ሪታ እረጅም ግዜአቸውን አብረው እያሳለፉ እንኳን እኔ ምንም አላስብም በካሌብዬም እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ ካሌብዬና ሪታ ከትምህርት ሲወጡ እቤት ቡና አፍልተውና ምግብ ሰርተው ይጠብቁኛል ሪታ በጣም ስለምትጫወት ሁሌም ቤታችን ድምቅ ብሎ ነው የሚያመሸው እናም ዛሬም እንደወትሮዬ ሁሉ ሰዓት ደርሶ እቤት እስከምደርስ እየተጣደፍኩ ሳለ አለቃዬ መጥቶ ከሰኞ ቡሃላ አንድ ቀን ቀን አንድ ቀን ምሽት በፈረቃ እንደምንሰራ ተናገረ ይሄኔ ከምንም በላይ ካሌብዬን ያናደዋል ብዬ እየፈራሁ ማታ ላይ ነገርኳቸው ይሄኔ ካሌብ እንዳሰብኩትም እንዴ ፍቅር አይሆም ጭራሽ ማታ ሲል ሪታ ካፉ ነጥቃ ምን አለበት ስራ አይደል? አለች ይሄኔ ባንዴ እሺ በቃ አለ በሰአቱ ደስ ብሎኝአቀፍኩት ከዛ ግን እሷ ስትናገር ባንዴ መስማማቱ ጥርጣሬ ውስጥ ከተተኝ፡፡ ሁሌም ምሽት ተረኛ ስሆን ካሌብ እየወጣ ይቀበለኛል አንድ ቀን ታድያ ልክ ስወጣ ሆቴሉ በር ላይ አንድ ወጣት ስልክሽን ካልሰጠሽኝ ብሎ ይነዘንዘኛል ይሄኔ ካሌብ አይቶት ከሚጣሉ ብዬ ስልክ ቁጥሬን መናገር ስጀምር ከየት መጣ ሳልለቅ ካሌብ ከጎኔ ቆማል በህይወቴ እንደዛ ቀን ተሸማቅቄ አላውቅም ... አኩርፎኝእቤት ደረስን ከዛም ፊቱን አዙሮ ተኛ፡፡ ከዛ ቀን ጀምሮ ካኮረፈኝ ሳምንት ሞላው የስራ ቦታ ጓደኛዬ ሰላምም ካላናገርኩት ብላ እኔን ቀድማኝ ከስራ ወታ እኛ ቤት ሄደች ከትንሽ ደቂቃ ቡሃላ ስትመለስ ግን ጥሩ ዜና ይዛ አልተመለሰችም ነበር ካሌብዬና ሪታ ከንፈር ለከንፈር ሲሳሳሙ እንዳየች ነገረችኝ በድንጋጤ ሰማይና ምድር ተገለባበጡብኝ........ይቀጥላል
✎ ክፍል ስምንት(8) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------
💛 @yefkr_kalee 💜