በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሐሙስ የተሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የሁለተኛ ሴሚስተር የመግቢያ ፈተና ላመለጣችሁ አመልካቾች ፈተናው ማክሰኞ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
የፈተና ቦታ፦
5 ኪሎ AAiT ካምፓስ እና 6 ኪሎ FBE ካምፓስ
የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት ከ2:00-6:00 ሰዓት
ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መገኘት ይኖርባችኋል።
@AAU_Info_Center
@AAU_Info_Center
የፈተና ቦታ፦
5 ኪሎ AAiT ካምፓስ እና 6 ኪሎ FBE ካምፓስ
የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት ከ2:00-6:00 ሰዓት
ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መገኘት ይኖርባችኋል።
@AAU_Info_Center
@AAU_Info_Center