🇪🇹🇺🇸ለጠቅላላ መረጃ
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ንግድ ልውውጥ ምን ይመስላል;
በፈረንጆቹ 2024 አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ዕቃ ተገበያይታለች።
በ2024 እ.ኤ.አ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ 1.0 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ዕቃ የላከች ሲሆን ይህም ከ2023 ከነበረው (202.8 ሚሊዮን ዶላር) የ16.6 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።
በ2024 እ.ኤ.አ አሜሪካ ከኢትዮጵያ 465.8 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ዕቃ ያስመጣች ሲሆን ይህም ከ2023 ከነበረው (24.4 ሚሊዮን ዶላር) የ5.0 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ በብዛት የሚላኩ ምርቶች;
የአውሮፕላን ክፍሎች ፣ የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ ቦርዶች ፣ የኬሚካል ትንተና መሳሪያዎች እና ሌሎች የኤሌክትሪክ ማሽኖች
ከኢትዮጵያ ወደ ከአሜሪካ በብዛት የሚገቡ ምርቶች;
ቡና ፣ ፣ የአኩሪ አተር ዱቄት ፣ የተጠለፉ የህፃናት ልብሶች እና ያልተጠለፉ የወንዶች ልብሶች ፣የቁም ከብቶች
በ2024 አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የነበራት የገቢ ወጪ ንግድ ትርፍ 551.9 ሚሊዮን ዶላር የነበረ ሲሆን ይህም ከ2023 ጋር ሲነፃፀር (178.4 ሚሊዮን ዶላር) የ24.4 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።
Via : Fidel