Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
“በCDC እና USAID የተቀጠሩ ከ5ሺ በላይ ሠራተኞች ውላቸው እንዲቋረጥ መመሪያ ሠጥቻለሁ!" - ጤና ሚኒስቴር
የትራምፕ አስተዳደር በ USAID ላይ እያሳለፈው ያለውን ውሳኔ ተከትሎ ጤና ሚኒስቴር በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ (USAID) ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ስራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ መስጠቱ ተገልጿል።
ጤና ሚኒስቴር ከአሜሪካ መንግሥት በሲዲሲ (CDC) ወይም ዩኤስኤይድ (USAID) አማካኝነት በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚከናወን ማንኛውም ስራም ሆነ ክፍያ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 24 , 2025 ጀምሮ እንዲቋረጥ ማሳሰቢያ እንደደረሰው ገልጿል።
✔ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/