Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ድርጅታችን _ ሔልፐርስ የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት
ከዚህ በታች ባሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ሙያ መደብ
1. Accountant: Accounting በዲፕሎማ
ፆታ: ሴት
ስራ ልምድ: አንድ አመት በላይበሙያዉ ከአንድ ሰርታ የምታዉቅ
ብዛት: 1
ደመዎዝ: 10,000 ብር እና የትራንስፖርት ጥቅማጥቅም ያለዉ
2. Bsc/Clinical nurse
ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በነርሲንግ _ ተመረቀች/የተመረቀ ፣የሙያፍቃድ ያላት/ያለዉ ፣COC ያላት/ያለዉ
Hospital or Home care ሰርታ/ሰርቶ የምታዉቅ⁄የሚያዉቅ ቢሆን ይመረጣል
ፆታ: አይለይም
ብዛት: 10
ደሞዝ: በስምምነት
ማሳሰቢያ ፡ አመልካቾች ድርጅቱ በሚመድባቸዉ የስራ ቦታ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለባቸዉ፡፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ አዋሬ አደባባይ ጀርመን ት/ቤት ፊት ለፊት ባለዉ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 መመዝገብ ይችላሉ፡፡ 09-93-63-51-97/09-03-77-77-77/0910869571
✔ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/