Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
የዉጭ ዝዉዉር ማስታወቂያ
በአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአዘዞ ጤና ጣቢያ ባለዉ ክፍት የስራ መደብ HIT(ደረጃ 4 ሄልዝ ኢፎርማቲክስ ቴክኒሺያን በ) በዉጭ ዝዉዉር እንዲሟላለት በቁጥር አ/ጤ/ጣ/624/2017 በቀን 29/07/2017 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቀው መሰረት የአዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን HIT(ደረጃ 4 ሄልዝ ኢፎርማቲክስ ቴክኒሺያን 11) በዉጭ ዝዉዉር አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል፡:
መመዝገቢያ ቀንና ቦታ፡- እስከ 07/08/ 2017 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት አዘ/ጠ/ክ/ከ/የስ/ሀ/ል/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 15
የፈተና ቀንና ቦታ፡- በ08/08/2017 ዓ/ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት አ/ጠ/ክ/ከ/የሰ/ሀ/ል/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 15
✔ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/