Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጉራጌ፤ሃዲያ! ምስራቅ ጉራጌ ፤ ሃላባ፤ የም ዞንና Iቀቤና ልዩ ወረዳ ባሉ የጤና ተቋማት ባለሙያዎችን አወዳድሮ በማቺንግ ፈንድ በጀት ኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሚፈለጉ ባለሙያዎች
ጠቅላላ ሃኪም ፤
ጤና መኮንን ፧
ቢኤስሲ ነርስ ፤
ራዲዮሎጂስት ፤
ፋርማሲስት ፤
ቢኤስሲ ሚድዋይፈሪ እና
የአንስቴዢያ ባለሙያ
ደመወዝ:- በማቺንግ ፈንድ 25% በዞንና ልዩ ወረዳ በጀት የሚሸፈንና 75% በጀት በጤና ሚኒስቴር በጀት የሚሸፈን ሆኖ በዜሮ ዓመት መነሻ ደመወዝ ነው፡፡
የስራ ልምድ:- ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ እና ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁ፤
ምዝገባ ቀን:- እስከ 21/08/2017 ዓ/ም
ለበለጠ ማብራሪያ:- የስልክ ቁጥር 0904844490 እና በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌግራም መጠቀም ይችላሉ፡፡
የ #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ
🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation
🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19
🩺 #COC ግሩፕ @healthadvert
🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech
ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::