የናይጄሪያ መንግስት ለእያንዳንዱ የክሪፕቶከረንሲ ትራንዛክሽኖች ለመንግስት Tax ማስከፈል እንደሚጀምር ይፋ ተደርጓል ።
ናይጄሪያ ኤርድሮፖችንም በመስራት ክሪፕቶ ላይም በመሳተፍ ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን ብዙ ሚልየን ወጣቶችም ማርኬቱ ላይ የሚሰሩ ናቸው ።
በዚህም የናይጄሪያ መንግስት Tax ለመጣል መወሰኑ ነው የተነገረው ፤ እንዴት ነው Tax የሚጣለው እና የሚሰራው የሚለው ዝርዝር መረጃ አልተገለፀም
@Ab_digitals