Репост из: የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
#ጉዞ ወደ አብሬት! ❌
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تُشَدُّ الرِّحالُ إلّا لِثَلاثَةِ مَساجِدَ: مَسجِدِ الحَرامِ، ومَسجِدي هذا، والمَسجِدِ الأَقصى.﴾
“ወደ ሶስት መስጂድ ካልሆነ በቀር ለአምልኮት እንዳትጓዙ። እነሱም፦ መስጂዱል ሐራም፣ መስጂዱል አቅሷ ይሄ መስጂዴ መዲና የሚገኘው የሳቸው መስጂድ ናቸው።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1189
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic