Фильтр публикаций


➡️የ Pavel durov ፕሮጀክት ነው ተብሎ እየተወራለት የሚገኝ Airdrop ነው በጊዜ መጀመር ሁሌም ጥቅም አለው
🔴 ዝምብላችሁ ጀምሩት ምንም ሚያለፋ ነገር የለውም JUST ገብታችሁ ያሉትን ታስኮች አጠናቁ ከቻላችሁ INVITE አርጉ.

➡️በዚህ ሊንክ ግቡ here
✔️ትንሽ ታስክ አለች አጠናቁ
✔️ከቻላችሁ ጓደኛ ጋብዙ
✔️ጨረሳችሁ
✔️ANNOUNCEMENT መጠበቅ

⏱⌛COUNTDOWN እንደምያሳየው 8 ቀናት ነው ሚቀሩት


Start it pls🙏


Abet


Sewoch🤣


====|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።»|====
.
.
አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤
°
ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤
°
ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤
°
ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤
°
አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤
°
ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤
°
እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤
°
አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤
°
አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤
°
ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤
°
መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤
°
ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤
°
አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤
°
ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤
°
እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤
°
እቤት ውስጥ በመብራት ፤
°
ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤
°
ከግራ ወደ ቀኝ ፤
°
ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤
°
አኳኋኑ ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤
°
ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።😂😂😂😂😂

ምታስብትን ደርሼበታለው


የሆነ ግሮሰሪ ውስጥ አንዱ የድሮ ስርዓት ናፋቂ በቁጭትና በምሬት መናገር ጀመረ … "ድሮ ፣ ዶሮ አንድ ብር ፣ ሻይ
በዳቦ አስራ አምስት ሳንቲም ፣ ሙክት በግ ሁለት ብር ሶስት ብር፣ ነበር የምንበላው " እያለ ሲውረገረግ ፡
"ስሟ አንተ? " የሚል ድምፅ ሰማ ። ዞር ቢል ሁለት ፌደራሎች ከኋላው ቁጭ ብለው እየጠጡ ነው።
_
አንዱ ፌደራል "ሙናባክ ልትል ነው? " ብሎ😡 ሲጠይቀው😯







"አይይይይይ ‘ያ’ሌባ መንግሥት ከየት አምጥቶ ነው ሲያበላን የነበረው "

Don't forget to share


አንዱ ቻይናዊ ከ ሚስቱ ጋር ዘጭ ያለገብተው እንዲህ መባባል ጀመሩ...
እሱ ፡- ሲኩቲ
እሷ ፡- ኑ ኩኒኒ
'እሱ ፡_ ታካ ኣንቺ ሩዲ ዩምባ ያኩ
እሷ ፡- ሚሚ ናኩ ቢንዳ ኑ ማስሚሃ
እሱ ፡- ኑኑካኖ ሚሃ
እሷ ፡- ኑዋንኮ ኞኞ ኣሃና
.
.
.
. .
.
.
.
.
. .
.
.
.
.
.
ኧረ ጀለስካ እንደሚገባው ሰው ደ…ቅ ብለህ ታነባለህ/ታነቢያለሽ እንዴ? እረ
shame ነው!😜🙊😂😂


👇👇የማይጠየቁ 12 ጥያቄዎች👇👇

ኧረ ሼም

1. እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂
.
2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ
ሊሆን ይችላል?
ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂
.
3. 'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም::
ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂

.
4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም::
ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም
ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂
.
5. ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ!
ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂

6· ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… …… ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂
.
7. ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ
ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ...
"ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም?
ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂
.
8. "የማትፈልገው እንትን አለህ?"
(ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ
እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂
.
9. ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?"
ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂
.
10. በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት
የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል!
ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው?
መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል?
"መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂
.
11. "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ
እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን
ጨረስክ::😂
.
12. ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?"
ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው
ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም
ይዞኝ "አዎ" እንድል
እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል
ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ?😂😂😃😄😆


YANBING T⚽️:
ስራ በጀመርክ በ3ተኛው ቀን እየቀለድክ ስታስቸግር አሰሪው ተናዶ ላባርርክ ነው ሲልህ

ልቤን ያመኛል መሮጥ አልችልም😳

😁😆🤣🤣🤣🤣

ንግድ ፍቃድ ሊያወጣ ሄዶ የታደሰ መታወቂያ አለህ ሲባል ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
የታደሰ የለኝም ግን የራሴ አለኝ😂😂😂😂😂😂

       #Like ማንን ገደለ😂😂😂😡😡


8ኛ ክፍል እያለው "ጡትሽን አሳይኝ" ስላት ለአስተማሪ ተናግራ ያስቀጠቀጠችኝ ልጅ ዛሬ ሆስፒታል ውስጥ ልጇን ጡት እያጠባች አገኘዋት፡፡
#ምንም_ብትዘገይ ሁል ጊዜ ፍርድ ለተጎጂዎች ናት !!


Nah😭😭😭😭


አንዱ ምግብ ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል። ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂








መሐመድ አሊ እ.ኤ.አ. በ 1974 በዩናይትድ ስቴትስ በጆርጅ ፎርማን ላይ ካሸነፈ በኋላ 5.5 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል ።🤑


🙈በፓናማ ውስጥ የወንጀል ቅጣት ፣
XIX ክፍለ ዘመን.🥹






አንዱ ሰካራም ጠጥቶ ታክሲ አስቆሞ ከገባ በሀላ ሹፌሩን አስታወስከኝ ሲለው ሹፌሩም ደሞ አላወኩህም ሲለው ሰካራሙ እንዲህ ሲል መለሰለት አሁን አስቁሜ የገባሁት ነኝ አለው

Показано 20 последних публикаций.