እነሆ የትሩፋት ስራ ግብዣ ለሁላችሁም🤲🙏🤲
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ነዳያንን ና ታራሚዎችን ለበዓለ- ትንሳኤ ለማፈስፈሰክ በማሰብ እርዳታ እያሰባሰበ ይገኛል። በመሆኑም ነዳያንን ና የሕግ ታራሚዎች ለማስፈሰክ ከገንዘብ ድጋፍ ውጪ የሚያስፈልጉ ሌሎች የተለያዩ የአይነት ድጋፎችን ከምዕመናን ለማሰባሰብ አስበናል።
በመሆኑም
ሽንኩርት
ዘይት
በርበሬ
እንጀራ
ውሀ ወይም ሌሎች በዓሉን ከነዳያን ጋር ለማክበር የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በመርዳት በዚህ የትሩፋት ስራ ላይ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን።
ድጋፍ ለማድረግ ና ለበለጠ መረጃ 0987166180 ወይም 0953125078 መደወል ይችላሉ።
"የሚመጸውትም በደስታ ይመጽውት" ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ (ሮሜ 12÷6)