✅️አንድ ወጣት ስራ ለመቀጠር ፈለገ በድርጅቱ ውስጥም ትልቅ ቦታ ለማግኘት ወደ አንድ ድርጅት አቀና ።
✔️ወጣቱ ቃለ መጠይቁን በጥሩ ሁኔታ አለፈ ።ለመጨረሻ ቃለ መጠይቅ ለማድረግም ከዳይሬክተሩ ጋር ተገናኘ። ዳይሬክተሩ የመጨረሻውን መጠይቅ ካረገለት በኋላ ...
የወጣቱን የትምህርት፣ችሎታ የሚያሳየውም ሰነድ (ሲቪ)አገላብጦ ካየ በኋላ በጣም ጥሩ መሆኑን ገለፀ።
✔️ ዳይሬክተሩ:- ከአሁን በፊት የተሻለ የትምህርት እድል አግኝተሃል ሲል ጠየቀው ?
ልጁም:- "አይ" ሲሳ መለሰ
ትምህርትህን እንድትከታተል እና የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ከፍሎ ያስተማረህ አባትህ ነው?
'ወጣቱ :- አዎ.' ብሎ መለሰ።
ዳይሬክተሩ :- አባትህ ምንድነው የሚሰራው?
ወጣቱ:- አባቴ አንጥረኛ ነው"
✔️ ዳይሬክተሩ:- ወጣቱ እጆቹን እንዲያሳየው ጠየቀው።
ወጣቱ :- ለስላሳ እና ፍጹም የሆነ እጆቹን አሳየው
ዳይሬክተሩ:- ወላጅ አባትህን በሥራ ረድተሃቸው ታውቃለህ? ወጣቱ:- በጭራሽ፣ ወላጅ አባቴ መጻሕፍቶችን እንዳነብና እንዳጠና ነበር ፍላጎቱ ። እና ደግሞ ከኔ በተሻለ ሁኔታ ስራውን መስራት ይችላል።
ዳይሬክተሩ እንዲህ አለ፡-
ለዛሬ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ እቤት እንደደረስክም የአባትህን እጅ በደንብ አርገህ ታጥብና ነገ ጥዋት ተመልሰህ አግኘኝ ብሎ ቀጠሮ ያዘለት ።
ወጣቱ ስራውን የማግኘት እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ ተሰማው።
ወደ ቤቱ እንደተመለሰም የአባቱን እጅ እንዲያጥብለት አባቱን ፍቃድ ጠየቀው?
አባቱ በልጁ እንግዳ ተግባር ተገረመ ደስም አለው , ነገር ግን የደስታ ስሜቱ የተደባለቀ ነበር።
ከዚያም እጆቹን ለልጁ አሳየው. ወጣቱ ቀስ እያለየአባቱን እጆች አጠበ። ይህን ጊዜ የአባቱ እጆች የተሰነጣጠቁ እና በጣም ብዙ ጠባሳ እንዳለባቸው አየ ። ይህን ያስተዋለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር።
በአባቱ እጆች ላይ አንዳንድ ቁስሎቹ ነበሩ ፣እነዚህ ቁስሎች በጣም ያሙት ስለነበር ቆዳውን ሲነካቸው ያመው ነበር ።
ወጣቱ እነዚህ እጆች የእርሱ ትምህርት ገንዘብ ለመክፈል በየቀኑ መሥራት ምን ማለት እንደሆነ ሲያውቅም ይህ የመጀመሪያው ነው።
የአባቱ እጆች ላይ ያሉት እብጠቶች አባቱ ለእርሱ ትምህርት መሰረታዊ፣ ፍላጎቶችን ለማሟላት እና ለወደፊት ህይወቱ የከፈለው ዋጋ ነው!!!
ወጣቱ የአባቱን እጅ ካጸዳ በኋላ ለጠቂት ያክል በዝምታ ቆመ ።ከዚያም የአባቱን የስራ መስሪያ ቁሳቁሶች ማፅዳት ጀመረ። በዚያ ምሽት ላይ አባትና ልጅ ለረጅም ሰዓታት ተነጋገሩ፣ አብዛኛውን የምሽቱን ክፍለ ጊዜ በጨዋታ እና በውግ አሳለፉ ።
በማግስቱ ጠዋት ወጣቱ ወደ ዳይሬክተሩ ቢሮ ሄደ።
ዳይሬክተሩ የወጣቱ አይን እንባ ሲያቀር አስተዋለ ።
ዳይሬክተሩ:- ትናንት ቤትህ ውስጥ ያደረግከውን ሁሉ ልትነግረኝ ትችላለህ?
ልጁም 'የአባቴን እጅ አጥቤ ስጨርስ የአባቴን የስራ መገልገያ( አውደ ጥበቡን )አጸዳሁ' ሲል መለሰ።
⭐ዳይሬክተሩ :- ከዚህ ምን ተማርክ ?
ወጣቱ :- ወላጆቼ ባይኖሩ ኖሮ ዛሬ ላይ እኔ
[እኔ እንደማልሆን] ተረዳሁ ።በዚህም አባቴን በመርዳት አንድ ነገር በራሴ ማድረግ ምን ያህል ከባድ እና ከባድ እንደሆነ አሁን ተገነዘብኩ። ቤተሰቤን የመርዳትን አስፈላጊነት እና ጥቅም ተገነዘብኩ አለ ።
✅ ዳይሬክተሩም "በድርጅቴ የምቀጥረው እና በድርጅቴ ውስጥ እንዲኖር የምፈልገው ይህንን ነው,።እርሱ የሌሎችን እርዳታ የሚያደንቅ፣በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ለእኛ ሲሉ ብቻ የእነሱ ያልሆኑ ሌሎች ነገሮችን ለማከናወን ሲሉ የሚደርስባቸውን ችግር እና ስቃይ የሚያውቅ ሰው መቅጠር እፈልጋለሁ አለ ።
ሁላችንም የራሳችንን ሸክም መሸከም ስንጀምር ለወላጆቻችን ልፋት ዋጋ መስጠት እንጀምራለን
✔️ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ በርህራሄ እንዳሳደጉኝ ሁሉ ምህረትን ስጣቸው በል
ወላጆችን ሁለቱንም ውደዱ። "ለእናንተ ጉልበታቸውን አጥተዋል።
ለእኔ ና ለእናተ ምክር ነክ ፁሑፍ