በጥር ወር የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት
ሐሙስ ጥር 1 -ቅዱስ እስጢፋኖስ - ልደቱ እና እረፍቱ
ቅዳሜ ጥር 3 -አባ ሊባኖስ - በዓለ እረፍታቸው
በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት እና በጣፎ ገብርኤል
እሁድ ጥር 4 -ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ - የተሰወረበት መታሰቢያ እለት
ሰኞ ጥር 5 -አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - በዓለ ልደታቸው ከታህሳስ 29 ወደ ጥር 5 የተዘዋወረ
ማክሰኞ ጥር 6 -ኢየሱስ - ግዝረቱ - በገዳመ ኢየሱስ እና በፈርንሳይ ገነተ ኢየሱስ
በለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ
- ነብዩ ኤልያስ - በእሳት ሰረገላ ያረገበት
- ቅድስት አርሴማ - በዓለ ልደቷ
እሮብ ጥር 7 -ቅድስት ሥላሴ - የባቢሎን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ እለት
ቅዳሜ ጥር 10 - ከተራ
እሁድ ጥር 11 - በዓለ ጥምቀት
ሰኞ ጥር 12 - ቅዱስ ሚካኤል - ቃና ዘገሊላ
ማክሰኞ ጥር 13 - ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
- ቅዱስ ሩፋኤል
እሮብ ጥር 14 - አቡነ አረጋዊ - ልደታቸው
ሐሙስ ጥር 15 - ቅዱስ ቂርቆስ - እረፍቱ
አርብ ጥር 16 - ቅድስት ኢየሉጣ - እረፍቷ
እሁድ ጥር 18 - ቅዱስ ጊዮርጊስ - ስባረ አፅሙ
እሮብ ጥር 21 - እመቤታችን -እረፍቷ በዓለ አስተርእዮ
ሐሙስ ጥር 22 - ቅዱስ ዑራኤል - በዓለ ሲመቱ
ቅዳሜ ጥር 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት -በፀሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት (የተነሳበት) መታሰቢያ እለት
እሁድ ጥር 25 - ቅዱስ መርቆርዮስ - በስዕሉ ላይ አድሮ ታምር የሰራበት - በጎፋ መብራት ሀይል
ሰኞ ጥር 26 - አቡነ ሃብተ ማርያም - ቅዳሴ ቤት- አስኮ ቃሉ ተራራ
ማክሰኞ ጥር 27 - ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤት - በአለም ባንክ ጀሞ ተራራ መድኃኔዓለም
-በ ቀበና መድኃኔዓለም
እሮብ ጥር 28 - ቅዱስ አማኑኤል - 2 አሳ እና 5 እንጀራ አበርክቶ የመገበበት መታሰቢያ እለት
አርብ ጥር 30 - ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ - ቅዳሴ ቤት - በቤላ በጣፎ እና በምንጃር ሸንኮራ ዮሐንስ
ቸር ያገናኘን አሜን !!!
https://t.me/zemariwochu3
✍👉 @DA121922