Репост из: አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹
ዓመት በመጣ በሄደ ቁጥር
አቤት መከራችን የወደቀ ስንቆጥር
ዘመን አዲስ ቁጥር ብቻ ሆኖ
እኛው ግን እዛው ግፋችን መዝኖ
ደግሞ
ተስፋ ይሉትን ቃል በልባችን ይዘን
ይኸው
ዛሬ ድረስ እንቁዋን ስንመኝ ጣጣዋ እየደረሰን
ግና
በመዘመን ዓለም
እኛጋ ፍቅር የለም
እኛጋ ሰላም የለም
ምክንያቱም ነውር ነው መተለም
ብቻ
ተስፋ ነውና የኑረታችን ጥጉ
እናንጋጥጣለን ለፈጣሪ ደጉ.
እናም
አሜን በይ
እንቁሽ በአዲስ ዓመት
ጣጣሽ በወርሀ ክረምት
ይሁን አሜን በይ በእምነት
አሜን
እንኳን አደረሰን
@Abbay_Media☑️
አቤት መከራችን የወደቀ ስንቆጥር
ዘመን አዲስ ቁጥር ብቻ ሆኖ
እኛው ግን እዛው ግፋችን መዝኖ
ደግሞ
ተስፋ ይሉትን ቃል በልባችን ይዘን
ይኸው
ዛሬ ድረስ እንቁዋን ስንመኝ ጣጣዋ እየደረሰን
ግና
በመዘመን ዓለም
እኛጋ ፍቅር የለም
እኛጋ ሰላም የለም
ምክንያቱም ነውር ነው መተለም
ብቻ
ተስፋ ነውና የኑረታችን ጥጉ
እናንጋጥጣለን ለፈጣሪ ደጉ.
እናም
አሜን በይ
እንቁሽ በአዲስ ዓመት
ጣጣሽ በወርሀ ክረምት
ይሁን አሜን በይ በእምነት
አሜን
እንኳን አደረሰን
@Abbay_Media☑️