ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕግ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ክስ ተመሰረተባቸዉ።
ይህን ክስ የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌደሬሽን ናቸዉ።
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴም ከተከሳሾቹ መካከል አንዱ ነዉ ።
ክሱም የተከፈተዉ በፌደራል ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከተከፈተዉ የክስ መዝገብ አራት ግለሰቦች እና አንድ ተቋም ከተከሳሽነት ስማቸዉ ተጠቅሷል ።
ተከሳሾቹም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፣ ፕሬዝዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ ፣ ዐቃቢ ነዋይ [ ዶ/ር ] ኤደን አሸናፊ ፣ ዋና ፀሀፊዉ አቶ ዳዊት አስፋዉ እና ምትክል ፀሀፊዉ አቶ ወልደ ገዛኸኝ ነዉ ።
@Abbay_media⭐️