Репост из: ◆የሃጃዊራ ጥመት በየመንና በሀበሻ◆
ለሙስጠፋ አድርሱልኝ!
▼▼▼ለሌባ ግርግር ውስጡ ነው▼▼▼
ይህን ሰሞን ወንድማችን ኢብኑ ሙነወር በወንድማችን አሊ ሁሴይን ላይ ባደረገው እርምት በመነሳት በጣልቃ ገብነት ስሙን ፀሀይ የሞቀው ሀገር ያወቀው ወጣት ተማሪ ሙስጠፋ አብደላህ ጣልቃ ገብነቱን ስመለከት የጠበኩት ቢሆንም በቀልድና ስድብ የተሞላው ግልምጫና ስድቡ ስለበዛ የተወሰነ መቦጫጨር አሰብኩ!
ጥያቄዬ!
ለምን እንዲህ አይነት ቀዳዳ እየተጠቀምክ በቢድአ የተጨማለቀ አካሄድክን አሸብርቀህ አውበህ ሙሽራ አድርገህ ለማሳየት ትሞክራለህ ነው!
የዝንጀሮ ሙሽራ አለውዴ?
በሱና ኡስታዞች መካከል የተደረገ አለመግባባት ያንተ እንደ ቂጣ የተገለባበጠው አካሄድህ ትክክል ለመሆኑ ምንም የሚጠቁም ነጥብ የለውም ምክንያቱም ምንም መጠቆም አይችልማ!
አንዴት ሙታንን ትቀሰቅሳለህ?!?!?! አትችልም!
የሞተ መንሀጅክን ለሞተ ሰው ካልሆነ በስተቀር በዚህ በሞተ አገላለፅክ ህያው ማድረግ አትችልም!
ሳያህ በዚህች በጥበብ በተካነች በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ንግግር ሳትደመም አትቀርም እእእ ሀቅ እናውራ ተው! እኔ እንደማውቀውኮ ብልጥና ጮሌ ነበርክ ያው ማሽነቱም ብዙ ስላልጠፋ አሁን አሁን ግን ቅናት ቢጤህን ግልፅ እያደረካት ነው ለዛ ነው ኢብኑ ሙነወርን (ሀፊዘሁላህ) ሰዎች እንዲወዱህ ነውዴ ይህን የምትለው እያልክ የአቡቲና ሚጣ እቃቃ ስትጫወት የነበረው! ወላህ ምዬ ልንገርህ አንተ የኢብኑ ሙነወርን የዳእዋ አደራረግ ስልት አንድ አራተኛ (¼ ) እድል ብታገኝ በጣም እደለኛ ነህ!
{ በባህሪህ ሰው ዘንድ ተወዳጅ መሆንኮ ክብር ነው}
ለወደፊቱ ልምከርህ!
ያንተን አምሳያ ከሆነ ሰው ውጭ ከጎንህ ለመሰብሰብ ግዴታ ያንተን ባህሪ ከነሱ ባህሪ ጋር ማጣመር ስላለብህ ባህሪህን አስተካክል!
ሲቀጥል!
አንተ ከጀማል ጋ ከፖሊስ አልፎ ሽማግሌ ዋይ ዋይ ብሎ ለማስታረቅ ያልቻለበትን ጉዳይ ጧት ማታ ርብቃ እቃቃ እያልክ መቀመጫ ያሳጣሀውን እሱም አፀፋ መልሳለሁ ብሎ መልሶ አንተን ታች አዘቅዝቆ የጣለብህን ጉዳይ ዘንግተህ በማያገባህ ሽርኩቻ ገብተህ በወሬ የባከነው ጊዜህን አሁንም ከማባከን ትቆጠብ ዘንዳ ምክሬ ነው!
የተወሰነ ጠቅማ ሳያደርግህ አልቀረም!
እንጂማ ጤነኛ ብትሆን ኖሮ!
የየመን ኡለሞች ብሎም የስኡዲ ዳር እስከ ዳር አላምጠው የተፉትን የሀጁሪ አፍካር አካሄድን ከእንደገና ልማጩን ቁርጥ ስጋ አደርጋለሁ ብለህ ባልተፍጨረጨርክ ነበር!
ተው በረድ በል እስቲ ለሀቅ አጎንብስ!
ነገሩ የደሴው አልባኒ የእከሌው እከሌ ብለው ጫፍ ላይ አውጥተውህ ሲያበቃ ውረድ ቢሉህ እንዴት አስችሎህ ትወርደዋለህ አንተዬ !
ተው ረጋ በል!
كتبه: أبو ماهر الأثري....
t.me/hajuriyaa