በመላው አለም የምትገኙ ወንድም እህቶች ከላይ ቪድዬው ላይ የምትመለከቷት
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea/52948
እህታችን ጀሚላ አደም ሙሀመድ ትባላለች። ባለቤቷን አቡ ቀመር ረሂመሁላህ ከአመት በፊት በድንገተኛ መኪና አደጋ አጥታለች ።
እናም እህት ወንድሞች እህታችን ጀሚላ የቲም ልጆችን ከመያዧ በተጨማሪ ሁለተኛ ልጇ ከወገብ በታች ፓራላይዝ እና ሽንቷን መቆጣጠር፣ መንቀሳቀስ የማትችል ስትሆን እናታቸውም የወገብ ታማሚ ናት ይህም ህመሟ ስራ መስራት የሚያስችላት አይደለም።
በጣም እና ከዚህ በላይ የሚያሳዝነው እና ልብን የሚያደማው የሚደግፋት ዘመድ ምንም አካል አለመኖሩ ነው።
ከሆነ ጊዜ በሗላ በመስጂደል አንሷር መስጂድ ጀመዓ አሰተባባሪነትና በዙሪያው የሚገኙ ወንድም እህቶች የቻሉትን በማድረግ ቪድዮው ላይ የምትመለከቱትን ሁለት ክፈል ቤት መጀመር ተችሏል ነገር ግን ቤቱን ማጠናቀቅ አልተቻለም ስለዚህ ወንድም እህቶች በምንችለው አቅም ሁላችንም ተረባርበን ቤቱን እናስጨርስላቸው።
ለቤቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጭ በሂሳብ ተሰልቶ ወደ 500,000 ብር ገዳማ አካባቢ ሲሆን ሁላችንም ከተረባረብን ሁሉም ነገር ቀላል ነው። እና ቢከራይ ከ ኪራይ በሚገኘው ገቢ ልጆቿን የምታሳድግበት ሁኔት መፍጠር ነው።
አፅኖት ልንሰጠው የሚገባው እሷም ታማሚ ነች ልጆቿም ምንም ማንም የላቸዉም የቲሞች ናቸው
መርዳት ለምትፈልጉ
1000582266976
Jemila Adem mohammed
ያለዉን ነገር ለመጠየቅ የምትፈልጉ
0922607719
ሼር በማድረግ ተባበሩን
እህታችንን ለመርዳት
ጁመአ ምሽት 3:00 በዚህ ግሩፕ እንገናኝ
ፕሮግራም የሚተላለፍበት ግሩፕ
የኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea