ውዷ እናቴን………
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُوْنَ، اَللَّهُمَّ أْجُرْنِيْ فِيْ مُصِيْبَتِيْ وَأَخْلِفْ لِيْ خَيْرًا مِنْهَا.
‘ኢንና ሊልላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን፤ አልሏሁምመ አጂርኒ ፊ ሙሲበቲ፤ ወአኽሊፍ ሊ ኸይረን ሚንሀ እኛ የአላህ ነን፡፡ ወደርሱም ተመላሾች ነን፡፡ አላህ ሆይ! ለደረሰብኝ ችግር ምንዳ ስጠኝ፡፡ በርሷ ምትክም የተሸለ ነገር ተካልኝ፡፡ ’
26/05/1442ዓ ሂ
10/01/2021 እኤአ
02/05/2013 እ ኢ አ እለተ እሁድ ከሰዓት በኋላ ውዷ እናቴ ትንሽ ህመም ተሰምቷት ነበር ከዚያም ህመሟ እየበረታ በመሄዱ በተቻለመጠን ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለ4 ቀን ያህል አልጋ ይዛ የህክምና እርዳታ ለማገኘት ብንሞክርም. አላህ ሱብሃነ ወተዓላ የኔነሽ ይቺ ዱኒያ በቃሽ ብሏት
13/06/1442 ዓ ሂ
26/01/2021 እ ኤ አ
19/05/2013 እ ኢ አ እለተ ማክሰኞ ከሌሊቱ 10:00 አካባቢ ወደ ማይቀረው አሄራ ሄደችበኝ ። እለተ ረብዑ አስክሬን ይዘን ወደ መኖሪያ ቦታ በመሄድ እለተ ሀሙስ የሙስሊም ሀቋን በማድረስ. አፈር አለበስን።
አላህ ውዷ እናቴን ይምራት ዘንድ፣ ለእኛም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን ዘንድ. ሙስሊም ወገኖቼ ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልኝ።
በግል ማግኘት ከፈለጋችሁ
@CommentAnd1_bot
@KunSelefiyeBot
@AbuTekiyKaeid
+251931489529
+251987787882