👉 ብዙ ጊዜ የተለያዩ ሙሀደራዎች/ዳዕዋዎች እናዳምጣለን
👌 ነገር ግን ዳዕዋ አድራጊው የሚያደርገው ዳዕዋ እራሱ የማይተገብረው ከሆነ /ከመድረክ ሲወርድ ሌላ ሰው ከሆነ
👌 አድማጩም ዳዕዋው ከጨረሰ በኋላ የተደረገለት ዳዕዋ አድምጦ ወደ ስራ የማይገባ ከሆነ
ትርጉም የለውም ።
👉 ዳዕዋ አድራጊም አድማጭም በዳዕዋው እንጠቀም
👉አጠና ተራ ኡፈይታ ቁባ መስጅድ
👌በኢንጂነር ኡስታዝ ጅብሪል አክመል
ሙሀደራ መግበያ ላይ ከሰማሁት
ወሳኝ ጊዜአዊ ነጥብ
👌 ርዕሱ አማናን እንጠብቅ
ሙሀደራው በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ሚሰራጭ አድምጡት ።
ጠቃሚ መልእክት ተዳሶበታል።
ሙራድ አህመድ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/AbuRyane
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺