አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
እህት ወንድሞች። እንዴት ናችሁ።
ለትውስታ ያህል ብቻ
*በአህያ ቆዳ*
በአህያ ቆዳ የተሰራቤት፣
ይበታተናል ጅብ የጮኸለት ።
አሉ ሽህ መሀመድ ወሌ።
ረሂመሁሏህ
አወ በአህያ ቆዳ
አወ በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት፣
ይበታተናል ጅብ የጮኸለት፣
በተውሂድ ገመድ ያልተገነባ፣
በሱና ልጓም ያልተወጠረ፣
ሆኖ ቀሪ ነው እንደገለባ።
በየትም ቦታ ወድቆ እንደቀረ።
የአንድነት ዋልታና ማገር፣
የወንድምነት ውጥኑ ምግባር፣
የእህትነትም መገለጫ ምር፣
ተውሂድ ሲኖር ነው የአቂዳ ድንበር፣
ሱና ሲኖር ነው በህይወት ሚስጥር፣
አንድ የሚያደርገን እስከለተ ሞት።
ከዚህ ውጭ ሆነን አንድ ብንሆንም፣
አንድነን ብለን ብንፎከስም፣
በሆረፋቱ ብንደመርም፣
ሚዛን ሲለካ አንድ አይደለንም።
Join my Telegram channel
ቴሌግራም ቻናል ↓
http://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
እህት ወንድሞች። እንዴት ናችሁ።
ለትውስታ ያህል ብቻ
*በአህያ ቆዳ*
በአህያ ቆዳ የተሰራቤት፣
ይበታተናል ጅብ የጮኸለት ።
አሉ ሽህ መሀመድ ወሌ።
ረሂመሁሏህ
አወ በአህያ ቆዳ
አወ በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት፣
ይበታተናል ጅብ የጮኸለት፣
በተውሂድ ገመድ ያልተገነባ፣
በሱና ልጓም ያልተወጠረ፣
ሆኖ ቀሪ ነው እንደገለባ።
በየትም ቦታ ወድቆ እንደቀረ።
የአንድነት ዋልታና ማገር፣
የወንድምነት ውጥኑ ምግባር፣
የእህትነትም መገለጫ ምር፣
ተውሂድ ሲኖር ነው የአቂዳ ድንበር፣
ሱና ሲኖር ነው በህይወት ሚስጥር፣
አንድ የሚያደርገን እስከለተ ሞት።
ከዚህ ውጭ ሆነን አንድ ብንሆንም፣
አንድነን ብለን ብንፎከስም፣
በሆረፋቱ ብንደመርም፣
ሚዛን ሲለካ አንድ አይደለንም።
Join my Telegram channel
ቴሌግራም ቻናል ↓
http://t.me/AbuTeqiyPomeChannel