📢 በአስማኡ ’ሲፋት ዙሪያ ሹቡሃ ያለበት ገብቶ ይከታተል በአላህ ፍቃድ ሹቡሃው ይገፈፍለታል!
=======>
||- አህባሾች እና መሰሎቻቸው የሚረጩት መርዘኛ ቫይረስ ሁሉ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎቹ እየተነሱ ስሩ እንዲደርቅ ተደርጎ እየተመታ ይገኛል።
🔎 ማንኛውም ተውሒድ የሚያሳስበው ሁሉ (በተለይ የአሻዒራና የአህባሾች መርዘኛ እምነት መስፋፋት) የሚቆረቁረው ሁሉ ይሄን ሙሃዶራ በትእግስት በማድመጥና በማሰራጨት ላይ መቻኮል ያስፈልጋል።
🔬 ገብተህ ያለብህን ብዥታ ከስር መሰረቱ አስወግድ።
🎙በተከበሩ ሸይኻችን ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuImranAselefy?livestream=89326c0b13fc67c6cf