የባልሽን ልብ መክፈቻ ቁልፍ ያስፈልግሻል
ይህ ቁልፍ ቻይና አታመርተውም ወይም ከሱቅ አትገዢውም
ቁልፉ የምታገኚው በሁለት አይነት መንገድ ነው
👉 አንደኛው ምን እንደሚወድና ምን እንደሚጠላ ምን አይነት ሴት እንድትሆኚለት እንደሚፈልግ እራስሽ ጠይቀሽው ከነገረሽ ቁልፉን በቀላሉ አግኝተሻል ማለት ነው
👉 ሁለተኛው ምን እንደሚወድና ምን እንደሚጠላ ምን እንደሚያስደስተውና ምን እንደሚያስከፋው ባህሪውን ተከታተልሽ ቁልፉን ማግኘት ትቺያለሽ
👌 እህቴ በትዳርሽ ላይ ከባልሽ ውጪ ማንም ሊያስደስትሽ አይችልም
👌 አንቺን በትዳርሽ ደስተኛ ማድረግ የሚችለው ከአላህ ቀጥሎ ባልሽ ብቻና ብቻ ነው ይህ ማለት ባልሽ ከፍቶት ወይም ደብሮት አንቺ ደስተኛ ልትሆኚ አትቺይም ስለዚህ ያንቺን ደስታ የሱን ደስታ ተከትሎ ነው የሚመጣው ማለት ነው
👉 እናት አባትሽ ልጃቸው ስለሆንሽ ይፈወዱሻል
👉 ልጆችሽ እናታቸው ስለሆንሽ ይወዱሻል
👉 ወንድሞችሽና እህቶችሽ እህታቸው ስለሆንሽ ይወዱሻል
👌 ባልሽ ግን የሚወድሽ በባሂርሽ ልክ ነው ጥሩ ከሆንሽለት ይወድሻል መጥፎ ከሆንሽበት ይጠላሻል
👌 ግን ቤተሰቦችሽ ሁሉ ቢሰባሰቡ ባል ሊሆኑሽ አይችሉም
🔸ባልሽ ጋር የሚያኖርሽ ባህሪሽ ነው የሚያጣላሽም ባህሪሽ ነው
🔸 አትኩሪ ተናነሺለት ለባል ይቅርና ለተራ ሙስሊም መተናነስ በሸሪዓችን የታዘዝንበት ነገር ነው
👌 ለባልሽ መተናነስሽ ውርደት ሳይሆን ክብርሽ ነው
🌷ለትዳርሽ ከባልሽ በላይ አንቺ መጠንቀቅ አለብሽ ምክንያቱም አንቺ ብትሄጂ ያንቺን ቦታ ሌላ ሴት ልትሞላው ትችላለች የባልሽ ቦታ ግን ክፍት ሆኖ ሊቀርብሽ ወይም ሊቆይብሽ ይችላል
🌸ሴት ልጅ ከባልዋ ጋር ሀይልን ከተጠቀመች ትሸነፋለች ግን ሴትነትዋን ከተጠቀመች ሁሌም አሻናፊ ነች