🌸20ዎቹ የጥሩ ባል መገለጫዎች
🌺ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው፤የጥሩ ትዳር መሰረቱ ደሞ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ 👇👇
1/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል
2/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል
3/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል
4/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል
5/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)
6/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል
7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል
8/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል
9/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም
10/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል
11/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም
12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል
13/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል
14/ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል
15/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል
16/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል
17/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል
18/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል🌸
19/ ሸርጡን የጠበቀ ሒጃብ እንዲትለብስ ዲኗን እንዲትማር ይጥራል
20/ ለአኼራዋ ኸይር ስራ እንዲታበዛ ይመክራታል ለሴቶች ትልቅ ክብር አለው ሴትን ማስለቀስ አይፈልግም ሴትን መበደል አይፈልግም ሚስቱን መክዳት አይፈልግም በአጠቃላይ ጥሩ ባል በሁለ ነገር እንዲጠነክሩ ጥሩ ነገር እንዲኖራቸው ያማክራታል ያጠናክራታል ያዝንላታል የጀነት ሴት እንዲትሆን ይጥራል ዱአም ያረግላታል 🌷