የኮምቦልቻ ሰለፍዮች የመስጂደ ሰላም ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ። የመስጂዱ አካዉነት ቁጥር ፦1000492558889 አዩብ ንጉስ ፣ጀማል አሊ እና ሁሴን ከማል
ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ በኮምበልቻ ሰለፍዮች የተጀመረዉን የመስጂደ ሰላም ግንባታን ለማፋጠን የናተን የወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ትብብር በመሻት ነው።
وقال النبي صلى الله عليه وسلم : ( مَنْ بَنَى مَسْجِدًا بَنَى اللَّهُ لَهُ مِثْلَهُ فِي الْجَنَّةِ ) رواه البخاري ومسلم
ሊንኩን ሸር እና ሰዎችን አድ በማድረግ ይተባበሩን