ወንድማዊይ ምክር ወደ ትዳር
ለመግባት ላሰቡ በሙሉ!
1በመጀመሪያ ይኸ የትዳር አለም ትልቅ ተቋም መሆኑን መገንዘብ።
2ለዚህ ትልቅ ተቋማ የሚሆናችሁን አላህ እንዲገጥማችሁ ከሁሉም በፊት ዱዕ ማብዛት።
3ለትዳር አለም ብቁ መሆኑን መለየት።
4የትዳር አጋርን ዲንን መሰረት አድርጎ መምረጥ
5 የዲን አጋርን ፣በትክክል አምኖበት፣ተቀብሎትና ተቀብላዉ መግባት።
6 ያለማንም ግፊት በራሺ ተነሳሺነት ማግባት
7 አላህ ሃጃዉን ሳያሳካዉ በፊት ለሰዎች ፣ወሬዉን ከማሰራጨት መቆጠብ
8 በወንድምህ እጮኛ ላይ አለመሄድ፣አለማሰከዳት፣አለመቅረብ፣አለመወስወሰ
9 የቤተሰብ ፍቃድ ከሁለቱም ቢኖር መልካም ነዉ የሴቷ ግን የግድ ፍቃድ መኖር አለበት።
10 አቅምን መሰረት ያደረገ የመኸር ወጭ ማድረግ(ማቅለል)
11 የሚያገባ አካል ፣የሚያገባትን፣የሚታገባዉን አካል በደንብ ማየት።
12 የሚይጋቡ አካሎች በፈቶ ተያይቶ መጋባትን ቢጠነቀቁ! ምክናየቱም ማታለል ሰላለበትና አሰተማማኝ ሰላልሆነ
13 ለረጂም ጊዜ አለማዉራት ወይም አለመጀናጀን
14 ድግስን ማቅለል፣አለማብዛት
15 ሚስጥራዊ መሆን፣በአጠቃላይ ቁጥብ መሆን ፣ሸሪኣ ከከለከለዉ መራቅ።
መምረጠን በተመለከተ
ይኸ በሸሪኣችን የተደነገገና የተቀመጠ ነዉ።
የምታገባት፣የምታገባህ በሁሉም ነገር መመጣጠናቸዉን ይመለከታል።
ዋናዉ ግን ዲንን ይይዛል ይኸ ማለት መልክ፣ገንዘብ፣ዘር አይመለከትም ማለት አይደለም ሁሉንም ብታሟላ ሰጦታ ይሆና በተረፈ ዲን ይበልጣልመ ለማለት ነዉ።
አንድን ሴት ለማግባት ማጣራት ያለብህ
ከራሷ መጀመሪያ ዋናዉ ይኸ ነዉ።
ከቤተሰቧ፣ከአብሮ አደጓ፣አብረዉ ከሚኖሯት ሰዎች።
ከዚያ የሰበሰብከዉን መረጀያ ፣ከነገረችህ ተቃራኒ ከሆነብህ፣እቡር ብለህ አትተዉ ወዳጀ ታማኝ አይደለምና፣ምቀኝነት አለና
የነገረችህን፣የተነገረህን ፣ያልተሰማማልህን፣ዋሺተሻል ብለህ ሳይሆን እንደዚህ ያለ ነገር ቢኖር እንዴት ይሆናል??? ምን እናድረገዉ??? በምን ይሰተካከላል???? ትታረሚያለሺ??, ታሰተካክሊያለሺ ብለህ፣በተስፋ ማማከርና ሁኔታዉን ከነገሯ መረዳት፣ምንልባት ያልነገረችህ ለጌታዋ ዱኣ እያደረገችበት ከሆነ አይ አይሰተካከልም ይኸ ይከብዳል ካለችህ እዚሁ ላይ ዱብ አድርጋት ወዳጄ።
አንች ደሞ እህቴ ሰለምታገቢዉ አካል ሰትጠይቂ፣እራሱን መጀመሪያ እሰከጥቅ አናዘሺ የፈለግሺዉን ጠይቂ!ከዚያ ቤተሰቦቹን፣አብሮ አደጎቹን፣በጣም የቅርብ ጓደኞቹን፣ጠይቂ ከዚያ የተነገረሺንና እሱ የነገረሺን የገጠመዉ ገጠመ ፣ያልገጠመዉን አሁንም ከምቀኝነትወይምከጥላቻ ወይም እሱ እራሱ ፈልጎ ለምን ቀደመኝ የሚል እሳቤ አሰቦ ሰለሚሆን ወንድሜ እኔ ፣የተነገረሺን ደካማ ጎን ይኸ ቢሆን እንዴት ትወጠዋለህ? ይኸ ቢሆን ምንታደርጋለህ??? ይኸ ቢሆን በምን ተፈተዋለህ??? በዚህ ነገር ላይ ምን አመለካከት አለህ???? ብለሺ አዉጣጥተሺ፣??? የተነገረሺ እዉነት ከሆነ ገሸሺ ብየ ኡሙየየየ አትገደጅም፣አለበለዚያ እንደጂን እከሌ ነገረኝ ብለሺ አትዉጭ።
አቃለሁ የአላህ መልክተኛ ለፋጡማ ቢንቲ ቀይስ እዉነቱን ተናግረዉ ሌላ ድረዋታል
ሰለዚህ አንድ ሸይኸ፣ኡሰታዝ የሚባል ይችን መረጃ አድርጎ እሱ አይሆንም ሰላለ ብቻ የሚተዉ ብዙ ናቸዉ ይኸ ሰህተትነዉ።
መጀመሪያ ሸይኸ የተባለዉ???? ኡሰታዝ የተባለዉ እንደ መልክተኛዉ ታማኝ ነወይ??? አብዛሃኛዉ ምቀኛአልሆነም ወይ??, በመነሃጅ ሲጣላ አልተበቀለዉም ወይ??? ሃድሱን ለስሜቱ አልተጠቀመዉም ወይ???, ወላሂ አትሸወዱ በአሁኑ ጊዜ ትንሺ ሲቀሩ ቂመኛ፣ተንኮለኛ ነዉ።
ደሞሰ አንድ ሰዉ ሙሉ ነዉ ብለሺ፣ብለህ አትሰብ ልታሟላህ፣ልትሞላት ነዉ የተፈጠርከዉ።
የተነገረህ ነገር 100%አቂዳዉ፣መነሃጁ የተሰተካከለ ከሆነና በሌሎች ነገሮች25% የጎደለ ከሆነ ወይም ከሆነች ከዚህ በላይ ምን ፈለክ፣ምን ፈለግሺ ።
እንዲሁም ከመጥፎዉ ኸይሩ ካመዘነ ምን ፈለክ አግባ፣አግቢ አታጥብቁ።
ለዚህ ያነሳሳኝ ከ4በፊት ከአድስ አበባ ተደወለልኝ ከዚያ እያወራሁ እያለ
እከሌ ጠንቋይ ሁኗል አለኝ ??እንዴት አንተ አበዲክ እንዴ እንዴት አልኩት?? ወላሂ በኔላይ ሲኸር ሰርቶብኛል አለኝ?? አላምንህም አልኩት?? መረጃ ሰለዉ ደዉለህ ጠይቅ አለኝ????
ቀጠለና እሱ ኒካ ሊያስር ሂዶ አፋርሶ እራሱ አገባት ለዚህም ሶስት ምስክር አለኝ አቁሜበታለሁ??? በዚህ ከሰለፍያ ለመውጣት ይበቀዋል አለኝ????? ጉድ እኮ ነዉ አሉ ሸይኹ????
ከዚያም እኔ እና ምን አገባኝ ቢያገባት እሱን ማን አማክር፣አሳይ አለህ?? ለምን ከሚስቱ ጋር አሳየሃት??? አልኩት???
እነዚህ ናቸዉ ኡስታዝ?? በሰለፊይሰም፣መሪ የሚባሉት የሚጨዋቱት በትዳር??? ያሳለፍነዉን ሃድስ??? የሚቀሩብን፣እሱ ሰለማይሆንሺ እኔ ላግባሺ አላሉም እኮ ታዳ እረተዉ በአላህ አትበሸቁ።
ይኸ የቀርብ ትርክትነዉ ።
በየሰፈሩ ቢወራ አያልቅም
ላለማርዘም እዚህ አበቃለሁ።
አላህ ያስተካክለን
ያላገቡትን ይረዝቅልን
ያገባነዉን ይባርክልን
ይጨምርልን ።
ተፃፈ በአቡ ሙንዚር አሰለፊይ
https://t.me/mumeyiea