አጀንዳ መቀማት ስትራተጂ
①ቤተክርስቲያን ላይ ጂሃድ ታውጆብናል
—እስካሁን እንዲህ ያለ ሙስሊም አለገጠመኝም።
②አነበበ እንጂ አልፃፈም
— የልጁን ብልግና ለመሸፈን የሚደረግ ከንቱ ጥረት።
③መክስስ ከፈለጋችሁ ቁርኣንና ሐዲሳቹን ክሰሱ እንጂ ልጁ ምን አጠፋ
④ህግ ባለበት ሀገር ይገደል እያላችሁ ነው
—ህግ ባለበትም እኮ አንከሰስም እያላችሁ ነው።
⑤ጀነት ለመግባት ክርስቲያኖችን መግደል ያስፈልጋል
— ንፅፅርም ላይ እንዲህ ነው የምታስቸግሩን የማይገናኘውን በግድ ጠምዝዞ ማገናኘት።
⑥ከርስትናን የሚያጥላሉ መፅሀፍት ትፅፋላችሁ።
— በቤተክርስቲያን ደረጃ የሚታተሙ ልጁን የሚያስንቁ ስድቦች እኮ ሞልተዋል።የመፅሀፍቱን ብዛት እንኳ ለውድድር አይቀርብም።
⑦እየሱስን አምላክ አይደለም ሰው ነው ትላላችሁ ።
—ታዲያ ተውና በየመንገዱ በየታክሲው እየሱስን ተቀበል አትበሉን።/The funniest argument known/
⑧እኛም ___ ነን
— መቼ ከለከልናችሁ።
ይሄ ሁሉ አጀንዳ ለመቀማት ነው ትኩረታችን ልጁ በህግ እንዲዳኝ ነው ሌላው ገብስ ነው።