ይህ ከታች ያለው ሊንክ 👇
የ ወንድማችን አህመድ የ ዩቲዩብ ቻናል ነው ወንድማችን አህመድ ወሎ ዩኒቨርሲቲይ (KIOT) ግቢ (ዩኒቨርሲቲይ) አብረን በነበረን ቀይታ በጣም ከምቀርባቸው የሱና ወንድሞች ውስጥ አንዱ ወንድሜ ነው በጣም ጠንካራ እና ባለው እውቀት ሳይሰስት በግቢው ቆይታው ወንድም እህቶችን ሲያግዝ ነው የማውቀው አሁን ደግሞ ደዓዋው ዘርፍ ላይ በ ዩቲዩብ ቻናል በመክፈት እንቅስቃሴ ጀምሮዋል ዩቲዩብ የምትጠቀሙ ወንድም እህቶች ቤተሰብ ሆነው ከሚለቃቸው ትምርህቶች ብትጠቀሙ መልካም ነው
ተጨነው ቤተሰብ ይሁኑ 👇
https://youtube.com/@ahmeddin-4623?si=HADInWMMC6QQXjxi