pre-market
ይህ ፕሪማርኬት ነው። ሰዎች ዋጋ የሚያወጡለት በዚህ ገንዘብ እገዛለው ብለው ጥያቄ የሚያቀርቡበት🤝
ለምሳሌ ከፍተኛ ዋጋ 1 paws $2000 ጥያቄ ቀርቧል ስለዚ ዋጋው እንደዛ ይሆናል? ዝቅተኛም ኦርደር ስለተደረገ ዋጋው እንደዛ ይሆናል ማለት አይደለም። ገና አሁን ነው የተከፈተው ዋጋው እየጨመረ ይሄዳል ታገሱ🤗