✍Breaking News
paws ፕሪማርኬት ላይ የሚሸጠው እና የሚገዛው የ Paws ቶክን ሳይሆን paws points መሆኑን kucoin ኤክስቼንጅ በኦፊሺያል ፅሁፋቸው ላይ ተናግረዋል።
አሁን በፕሪማርኬት የሚገዛው የፓውስ ፖይንት ለገዢዎች ወደ ቶክን ተቀይሮ እንደሚሰጣቸው ነው በፅሁፋቸው ላይ የተናገሩት።