🏷 Moonshot AI አዲሱን Kimi K3.1 ሞዴል በኦገስት ወር (ነሀሴ) ውስጥ ይፋ ለማድረግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል
🔺በቅርቡ ከተለቀቀው Kimi K3 ቀጥሎ የሚመጣው ይህ አዲስ ስሪት የ Mythos-level አቅሙን እንደጠበቀ የሚቆይ ሲሆን በ AI ዘርፍ ውስጥ ከ Claude Fable 5 ጋር ያለውን ልዩነት በከፍተኛ ደረጃ ያጠበዋል ተብሎ ይጠበቃል።
👉 ሲስተሙ አላስፈላጊ የ reasoning እርምጃዎችን በመቀነስ በከፍተኛ ፍጥነት እና በዝቅተኛ የ latency አገልግሎት ይሰጣል
👉 በ coding እና በ autonomous agent workflows ላይ ይበልጥ አስተማማኝ እና ፈጣን አፈጻጸም ይኖረዋል
👉 ሞዴሉ ክፍት (open-weight) ሆኖ የሚቀጥል በመሆኑ የከፍተኛ ደረጃ AI ቴክኖሎጂን ለሁሉም ተጠቃሚዎች በነጻ እና በቀላሉ accessible ይሆናል
China Ai price😀
🤩 @AddisIntel