📌የ-NVIDIA AI ኮዲንግ ኤጀንት የሆነው AVO በ-ARC-AGI-3 ፈተና ላይ 100% ሙሉ ውጤት አስመዘገበ
🖱️NVIDIA ይፋ ያደረገው AVO የተሰኘው የ-AI ኮዲንግ ኤጀንት በአስተሳሰብ እና አመክንዮ መፈተኛ በሆነው ARC-AGI-3 (Interactive reasoning benchmark) ላይ በ25 አካባቢዎች የቀረቡለትን ሁሉንም 183 ደረጃዎች (Levels) በመፍታት 100% ሙሉ ውጤት አስመዝግቧል።
🖱️ይህ ኤጀንት አስቀድሞ በተቀመጡ ህጎች ወይም ግቦች ከመመራት ይልቅ በተግባር በመሞከር ውጤቶችን በመመልከት እና ካለፉት ልምዶች ስልቱን በማስተካከል የሚማር ሲሆን ከቀደምት ሞዴሎች በተለየ ሁኔታ የ-Context Resets በሚያጋጥምበት ወቅትም የተማረውን እውቀት ይዞ የመቀጠል አቅም አለው። በ-Claude Opus 5 ሞዴል የሚሰራው AVO ያሳየው ይህ ውጤት የ-AI ኤጀንቶች በተከታታይ ግንኙነት እና በማስታወሻ ማሻሻያ (Continuous memory updates) አማካኝነት ውስብስብ ስራዎችን የመቆጣጠር የላቀ አቅማቸውን በተግባር ያረጋገጠ ነው።
🤩 @AddisIntel