🧠 Ox Alpha የተሰኘ ምስጢራዊ አዲስ የ-AI ሞዴል Claude Fable 5 እና GPT-5.6 Solን በኮዲንግ አፈፃፀም መብለጡ ተገለፀ
ባለቤቱ ማን እንደሆነ ያልታወቀ “Ox Alpha” የተሰኘ አዲስ የ-AI ሞዴል በ-OpenRouter መድረክ ላይ በድንገት የተለቀቀ ሲሆን በኮዲንግ ችሎታው እንደ Claude Fable 5 እና GPT-5.6 Sol ያሉ ዋና ዋና ሞዴሎችን በልጦ መገኘቱ በቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
🔺 ሞዴሉ የ1 ሚሊዮን ቶከን (1M Context window) የመረጃ የመያዝ አቅም ያለው እና ምስልን መረዳት የሚችል (Multimodal) ሆኖ ነው የቀረበው
🔺 የሞዴሉ ባለቤት እስካሁን ይፋ ያልተደረገ ሲሆን አንዳንዶች ጎግል (Google) ሊሆን ይችላል ሲሉ ሌሎች ደግሞ Z.ai የተሰኘው የቻይና የ-AI ላብራቶሪ ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ
🔺 የ-Ox Alpha የቶከን አሰራር (Tokenizer) ከ-GLM ሞዴል ጋር ተመሳሳይ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ከዚህ ቀደም ማንነታቸው ሳይገለጽ በድንገት የተለቀቁ አራት ሚስጥራዊ ሞዴሎች በመጨረሻ የቻይና ላቦራቶሪዎች እንደነበሩ ይፋ መደረጉ ይታወሳል
ይህ ያልታወቀ ሞዴል ያስመዘገበው ከፍተኛ የኮዲንግ ብቃት በ-AI ቴክኖሎጂ ፉክክር ውስጥ በድብቅ እየተዘጋጁ ያሉ አዳዲስ እና እጅግ ኃያላን ሞዴሎች መኖራቸውን አመላካች ነው።
🤩 @AddisIntel