በጨዋታ መሃል "ባል ፈልግልኝ አለቺኝ።" ምን አይነት አልኳት ። "ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል" አለቺኝ። የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል
። ጉጉቷ አንጀቴን በላኝ ። ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል ወይ አልኳት ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል በደረቁ ወጣብኝ ። "ነበረኝ" አለቺኝ።
"ዛሬ ነገ እያለ ህልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን
እያጎላ ፤ እያሳጣ ከዛሬ ነገ
እንጋባለን እያለ ፤ ቀኔን በልቶ ፤ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ወልዶ ይኖራል" አለቺኝ ።
ማሳታወሻ
ካልወደድካት ፤ ካላገባሃት ተዋት ቀኗን አታኝከው
ውበቷ ሳይደበዝዝ ፤ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ ።
ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በበለጠ ትርጉም አለው ።
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
@afila_fiqir