🇵🇹 " #ሮናልዶ መሪያችን ነው" - ሮበርቶ ማርቲኔዝ
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሮበርቶ ማርቲኔዝ በተጨዋቾቻቸው ብቃት መደሰታቸውን ገልፀዋል።
"ከእረፍት በፊት ግብ ማስቆጠር ተቸግረን ነበር። ከእረፍት መልስ 5 ግቦችን ማስቆጠር ችለናል፣ ተጨዋቾቼ ባሳዩት ብቃት ደስተኛ ነኝ" ያሉት አሰልጣኙ፣ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረውን #ሮናልዶን "እሱ አሁንም መሪያችን ነው፣ ሜዳ ላይ ማድረግ ያለበትን ነገር በሚገባ ይፈፅማል" ሲሉ አመስግነዋል። 👑🐐
@AlNassr_CR7_Ethiopia