🚨|🗣|
ክሪስትያኖ_ሮናልዶ :-
''ወደ ሳዉዲ ሊግ ስመጣ ሁሉም ሰዉ ''አብዷል ፣ የእግርኳስ ህይወቱ አብቅቶለታል'' እያሉ ነበር ነገርግን ትክክል አለመሆናቸውን ድጋሚ አሳይቻለሁ ።''
''እቅዳችን በአግባቡ እየሰራ ይገኛል ፤ ሊጉ በሚገርም ሁኔታ እያደገ ነው ሀገሪቱም እያደገች ነው። በሳዉዲ ምቾት ይሰማኛል እና ደስተኛም ነኝ ።
@AlNassr_CR7_Ethiopia