Репост из: أبــــو أمـــة الـلـه أول
🔺🔺🔺🔺 🔺🔺🔺🔺
ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
አቅሷ ላይ ብቅ በል. እሁድን ወደኛ
------
ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
አቅሷ ላይ ብቅ በል. እሁድን ወደኛ
------